ማሳሰቢያ
ፈተናዉን በግሩፕ መፈተን፣ ሌላ ሰዉ እንዲፈተን ማድረግ፣ ከኢንተርኔት መፈለግ እና የትኛዉንም ማጣቀሻ ቁሳቁስ መጠቀም በጥብቅ የተከለከለ ነዉ፡፡ ሲስተሙ
ፈተናዉን እስኪጨርሱ እየተከታተሎት መሆኑን እየገለፅን ከላይ የተከለከሉ ተግባራት ስያከናዉኑ ከተገኙ ወድያኑ ሲስተሙ ከፈተና ክፍል የሚያስወጣ እና
ኣካውንቶን ብሎክ የሚያደርግ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Notice
It is strictly forbidden to take exam in group, transfer it to the other person and refer any
materials during exam including browsing in the internet. The system continuously tracks all
your activities during exam. If the system detects any of the above activities, you will
automatically be rejected from the exam and your account will be blocked.